እንኳን ወደ ፋሲል ቴክ መረጃ ማዕከል መጣችሁ | Welcome to Fasile's Tech Hub"
ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የቴክኖሎጂ እድገት፣ ስለ ፕሮግራሚንግ እና ስለ ዲጂታል እውቀት የምናወራበት አዲሱ የብሎግ ገጼ ነው።
በአሁኑ ሰዓት አለማችን በቴክኖሎጂ እየተቀየረች ባለችበት ወቅት፣ እኛም ይህንን እድል ተጠቅመን እራሳችንን ማሳደግ አለብን። በዚህ ገጽ ላይ ወደፊት የሚከተሉትን መረጃዎች እንደማጋራችሁ ቃል እገባለሁ፦
- ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ዜናዎች፦ በሀገራችን እና በአለም ዙሪያ ያሉ አዳዲስ ግኝቶች።
- የፕሮግራሚንግ ትምህርቶች፦ ለጀማሪዎች የሚሆኑ ቀላል መመሪያዎች።
- ዲጂታል ክህሎት፦ ስልካችንን እና ኮምፒውተራችንን ለትልቅ ስራ እንዴት እንደምንጠቀምባቸው።

የወደፊቱ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ
የሁልጊዜ መፈክሬ "መማር ለለውጥ!" ነው። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ። ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ አጋሩኝ!
Comments
Post a Comment